About Us

“ከእግዚአብሔር ጋር አብረን የምንሠራ ነን!”
“For we are laborers together with God. . .!”
[1 Cor. 3:9; 2 Cor. 6:1; 3 Jn. 1:8]

ራዕያችን / Our vision

ራዕያችን

ሰዎች ሁሉ በክርስቶስ ያላቸውን ማንነት እና ዘላለማዊ መዳረሻ አውቀው በከተማይቱና እና በዓለም ዙርያ የጽድቅን ተጽዕኖ ሲያመጡ እናይ ዘንድ ከእግዚአብሔር ጋር አብረን መሥራት!

Our Vision

Co-work with God to see people discover their identity and destiny in Christ in order to influence the city and the world.

  • አብረን በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና እውቀት ማደግ! (2ጴጥ. 3፥18)
  • የእግዚአብሔር መኖሪያ እንድንሆን በመንፈስ አብረን መሠራት፣
  • አብረን እግዚአብሔርን ማምለክና ስሙን ከፍ ከፍ ማድረግ!
  • አብረን ቤተሰብን መንከባከብና ማጠናከር፣
  • አብረን ቀጣዩን ትውልድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወንጌል ማስታጠቅ፣
  • አብረን በዓለም-አቀፍ የወንጌል ተልዕኮ በመሳተፍ የእግዚአብሔርን መንግሥት በምድር ማስፋፋት
  • Grow together in grace and in the knowledge of our Lord & Savior Jesus Christ. (2Pe 3:18)
  • Built together into a dwelling of God in the Spirit. (Eph. 2:22)
  • Worship together & glorify His name!
  • Care for & empower families together
  • Together, empower the next generation in the Gospel of Jesus Christ.
  • Participate together in Global Missions & thereby advance God’s Kingdom on earth.

ተልዕኮ / Mission [ማቴ. 28፥19-20]

“እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ” (ማቴ. 28፥19)

“Therefore, go and make disciples of all nations, baptizing them in the name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit. And surely, I am with you always, to the very end of the age.” [Matt. 28:19]

  • የማስታረቅ አገልግሎት [የወንጌል ሥርጭት] ማር. 16፥15
  • የማንጻትና የማነጽ አገልግሎት (ደቀ መዝሙር ማድረግ) [ኤፌ. 4፥29፤ማቴ. 28፥20]
  • በእውነትና በመንፈስ ማምለክ (ዮሐ. 4፥22-24)
  • ኅብረትና ኙኑኝነት (ሐ.ሥ. 2፥42)
  • የጸሎትና የምልጃ አገልግሎት (ገላ. 6፥2፤ 1ተሰ. 5፥17-18)
  • ነጻ የማውጣት፣ የፈውስና የመንፈስ ቅዱስ ሙላት (ኤፌ. 5፥18)
  • የምክር አገልግሎት (ሮሜ 12፥8)
  • ቅዱሳንን ለአገልግሎት ማዘጋጀት (ኤፌ. 4፥17)
  • Ministry of Reconciliation (Evangelism) [Mark 16:15]
  • Edification & Building [Eph. 4:29፤Matt. 28:20]
  • Worship in Truth & Spirit [John 4:22-24]
  • Relationship & Fellowship [Acts 2:42]
  • Prayer & Petition [Gal. 6:2, 1Tess. 5:17-18]
  • Deliverance, Healing & be filled with the Spirit [Eph. 5:18]
  • Counseling [Rom. 12:8]
  • Preparing & empowering people for ministry [Eph. 4:17]

ቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ የተመሠረተች የአማኞች ማኅበር ስትሆን የቤተ ክርስቲያን ራስም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱም ለአካሉ ለቤተ ክርስቲያን የሰጣት ዋና ተልዕኮ ሰዎችን ደቀ መዝሙር ማድረግ ነው። ስለሆነም የቤተ ክርስቲያን ዋና ዓላማና ራዕይ ይህንን በመፈጸምና በማስፈጸም ላይ ያተኮረ ይሆናል። ሌሎች ተግባሮችና እንቅስቃሴዎቿም ይህን ተልዕኮዋን እንድትፈጽም የሚያግዙ ሊሆኑ ይገባል።

ዋና እሴቶች / Core Values

  • የእግዚአብሔር ቃል ሥልጣን (ዕብ. 4፥12)
  • የመንፈስ አንድነትና ሕብረት (ፊል. 2፥2)
  • የወንድማማች መዋደድ (ዕብ. 13፥1-2)
  • እርስ በርስ መቀባበል (ሮሜ 15፥7)
  • ይቅርታና ምሕረት (ኤፌ. 4፥32፤ ቈላ. 3፥13)
  • ጸሎት
  • የአገልጋይነት መንፈስ (ዮሐ. 12፥26)
  • በመንፈስ መመላለስ (ገላ. 5፥16)
  • መታዘዝ
  • መስጠት
  • መከባበር
  • ታማኝነት
  • ቅድስና
  • የመንፈስ ፍሬዎች (ገላ. 5፤22)
  • The Authority of the Scripture [Heb. 4:12]
  • Spiritual unity & Fellowship [Phil. 2:2]
  • Brotherly love [Heb. 13:1-2]
  • Accepting one another [Romans 15:7]
  • Forgiveness & Mercy [Eph. 4:32; Col. 3:13]
  • Prayer
  • Servanthood spirit [John 12:26]
  • Walking in the spirit [Gal. 5:16]
  • Obedience
  • Giving
  • Respect
  • Faithfulness
  • Holiness / Sanctification
  • Fruit of the Spirit [Gal. 5:22]