ኢየሱስ ቤቱን ያጸዳል! | ፖስተር ዶ/ር አለማየሁ ጎንደሬ

“ኢየሱስ ወደ መቅደሰ ገባና በመቅደሱ የሚሸጡትንና የሚገዙትን ሁሉ አወጣ: የገንዘብ ለዋጮችንም ወንበሮች ገለበጠና ቤቴ የጸሎት ቤት ተብሎ ተጽፎአል: እናንተ ግን የወንበዶች ዋሻ አደረጋችጏት አላቸው”። ማቴዎስ 21:12-13

Read More

ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ

ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ “ኤርምያስ ገና በግዞት ቤት አደባባይ ታስሮ ሳለ የእግዚአብሔር ቃል ሁለተኛ ጊዜ እንዲህ ሲል መጣለት። ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ” ኤር. 33፥1-3

Read More

እግዚአብሔር ረዳቴ ነው አልፈራም | ከፓስተር ሊንዳ

መልእክት ለወላጆች – ኮሮና ቫይረስና በቤት የተቀመጡ ልጆቻችን ከፓስተር ሊንዳ ግንዛቤያቸ እንደየእድሜያቸው ቢለያይም ልጆቻችን ስለኮሮና ቫይረስ ሰምተዎል። ከkG ጀምሮ ያሉት ከተቀየሩት ሁኔታዎች በተያያዘ አዲስ ክስተት መፈጠሩን ይረዳሉ።ዴይ ኬር የሚሄዱት መሄድ ባለመቻላቸው ፣ትምህርት ቤት የሚሄዱትም በመቅረታቸው፣ወደ ሱቆችና ሞሎች ፣ሪክሬሽን ሴንተርና ፕሌይ ግራውንድ እንደ ቀድሞ ባለመሄዳቸው ልጆች ከበድ ላይ ነገር እንደተፈጠረ ይረዳሉ። የተፈጠረው አዲስ ነገር ፍርሀትና ስጋት…

Read More

በግምባራቸው ወደቁ የእግዚአብሔርም ክብር ተገለጠላቸው | የማለዳ ጥሞና

ሁለት ሚልዮን የሚያህል ሕዝብ በውኃ ጥም ሲያጉረመርም መሪዎች ምን ማድረግ ይቻላሉ? ምንስ ማለት ይችላሉ? የምድረ በዳ ጉዞ እምነትን የሚፈትን ጉዞ ነው፣ አማኝ የሚናወጥበትና የሚበጠርበት ጉዞ ነው። ሰው በምድረ በዳ ሲያልፍ እንኳን በመሪዎች ላይ በእግዚአብሔር በራሱም ላይ እንኳ ብዙ መናገር የሚቃጣበት ወቅት ነው። አንዴ ይህ አማረኝ፣ አንዴም ያ አማረኝ እያሰኘ በመጎምጀት፥ ነገር ግን ባለ መርካት ጉዞ…

Read More